PROGRAM

-->
English
TIGRAY POEPOLE’S DEMOCRATIC  MOVMENT (T.P.D.M)

POLITICAL PROGRAM
                                                                                                   February 2001
INTRODUCTION

It is to be remembered that the People of Ethiopia in general and the people of Tigray in Particular had been margin legged exploited and had faced various acts of atrocities under the system of Haileselassie and the Dreg.

Due to this, guided by its organization the people of Tigray in collaboration with other Ethiopians have contributed a lot in over throwing the two regimes.

Nevertheless, since the ring leaders of Woyane betrayed the cause and concentrated on improving their individual lot only, the standard of living of the people of Tigray could not improve at all on the country it has deteriorated a lot. Adding to this the people of Tigray is suffering lucking justice and peace.

I revere its forced to participate on different kinds of many natural and physical contributions.

Being subjected to the bridle of the government brutal security network. The mass is unable to organize its self freely and express its grievances listed its forced to confirm to the system without its desire.

Woyane’s system being organized narrowly based on clan and family orientations, it has endangered the collaborative culture and the historic unity of the people of Ethiopia.

It is striving to exercise a divided and rule policy to create chaos and disintegration in the name of self determination.

This policy has been incorporated in the constitution with out the consent of the people and due to this the mass is left to uninterrupted chaos.

To add injury to the insult as the result of the event and hidden criminal acts committed by Woyane-M.L.L.T the people of Tigray are being incriminated  and seen by hatred by other nations, since Woyane –M.L.L.T claims that it represent the people of Tigray.

What ever the case may be it is the people of Tigray but woyane system that is responsible for the crime being committed. The people of Tigray believe on unity and the sovereignty of their country Ethiopia.

Being free of chauvinistic and narrow minded nationalism and based on mutual respect concerned, permitted and understanding the people of Tigray endorsers to establish a free, democratic and one Ethiopia.

The fact that, the people of Tigray holding the banner of unity and national sovereignty have waged a long lasting struggle. In collaboration with other Ethiopians is truth no body negates.

Based on this, we Tigrian Ethiopian, being representatives of the people of Tigray and in order to contribute our share being organized on national basis, to fulfill the Tigrian and other people since Woyane- M.L.L.T in pouring itself as the only representative of the people of Tigray.

We aim to strengthen the Unity of the Ethiopian people. And to soften the doubt created among the people of Ethiopia. By accumulating our strength, we are struggling under the umbrella of the Tigray People’s Democratic Movement.

Based on this we have clearly set our aims programs, and principles in seven sets of Articles.


                                                
     
                                           Article One
        Purpose
The aim of our organization is to establish a popular democratic government of Ethiopia where the rights of nation and nationality are respected and narrow nationalism is abolished.

1.1.    Give due respect to the democratic and human rights of the mass to guarantee free thinking and belief. To struggle to peace and order in its upper peace. And strive to growth and development.


1.2.    To save the people of Tigray and the people of Ethiopia from extinction the organization amiss to mobilize all political movements who upheld the unity and sovereignty of Ethiopia. To agitate the concerned political groups to have a common political which enables them wage an armed struggle till the regime of Woyane that is committing untold crimes is ousted and a system having popular thrust is established.


1.3.    The Ethiopian government will be set so as to promote popular aims. Democratic goals strong unity, basic individual and group rights. This structure will enhance political economic and social growth. This structure will be set on the comment of the people and its implementation will depend on the strong desire of the mass.


1.4.    To struggle more than ever for the prevalence of mutual respect, support, concern and brotherhood.



                                            Article Two
         Democratic and Human Rights
2.1. To guarantee the basic rights of speech, writing, peaceful demonstration, boycotting work and organizing one self in political and labour union in general to safeguard the rights of citizen from being violated.

2.2.    To let political parties and other groups upholding the banner of unity and sovereignaity of our nations work freely.
2.3.    To respect the equality of female. To strive hard to the extent of letting the female and the male politician participate in national affairs with no discrimination.

2.4.    To allow every individual meet has lawfully accepted.

2.5.    Protest every citizen from being imprisoned with out any legal means. Protect his house and work place from being searched. Forcibly and from being psychologically hassasted or psychologically tortured.

2.6.    To respect the legal right of citizens so that they will be able to earn their living at any place of their desire. 

2.7.    Advocate to the effect that citizens won’t be marginalized based on ethnic language and religious back ground.

2.8.  In general to respect fully and work on the human rights legislation enacted by the united nation and African Union. 

Article Three
Political Matters
3.1.  To be free of narrow nationalistic out look and establish a parliamentary democratic system that respects the rights of citizens legally, uphold the participation of all parties, individuals and  respect the equality of nation and nationalities.  set where all parties that up hold the equality of nationalism participate.

3.2.    To frame and endorse a legal constitution based on the desire and participation of the mass and let the mass be the owner and the beneficiary of the government power.


3.3.  To establish legislative, executive, judiciary and administrative bodies that enforce their responsibility based on the legal right and owed to them.


3.4.    To save our country from disintegration due to the anti unity activities created by the Woyane regime and establish a structure that taken the desire of the people as its basis.


3.5.    To struggle to that the nation and nationalities of Ethiopia unite through understanding and equality. To open ways to the effect that their language, culture and religion are respected.


3.6. To provide support to the less developed areas and less progressed.


3.7.    To struggle to the effect that the government won’t interfere in religious institutions.


3.8.    To open ways to the people of Tigray learn use and develop his language and as Ethiopian we accept the presence of a national language so that all Ethiopian will have a common language of understanding.
 

                                               Article Four
                  Economic Matter
To set a policy that revives the demolished economy of our country encourage free market economy improve agriculture by introducing modern techniques. And introduce proper utilization of material resource enable the farmer own his Land. Encourage citizens and foreigners to invest legally, return unlawfully nationalized properties to its legal owner and establish a strong economy.

A.  To encourage positive computations and put into practice profit oriented programs.


B.  To let the wealth of the country be set to give a balanced common benefit of its people.
C. To let investor’s participated with out capital restrictions individually or in union in the economic sector. The foreign investors are encouraged to help themselves and help the country through their participation to the effect that their activity dose not harms our country.

D. To let the government focus on sections that are of great concern to it and give freedom to people to improve their communities development to accept the advice of bank experts legally to enhance privatization.

E.  To develop the relation-ship between agriculture and industry.

4.1. Agriculture
    
 4.1.1. Basically land belongs to the people or government, but every citizen has the right to own and use his plot legally. A farmer uses all means to make his lawfully attained land fertile.

4.1.2. Now due to the instability and the war being waged by the Woyane regime, our people live in a peace less condition more over our national natural wealth has deteriorated due to deforest rations, soil and mineral erosion. In order to save our country from this danger it is essential to straggle to set and implement a policy that restores the natural wealth of our country through the participation of mass.

4.1.3. A farmer, a trader, a professional and artist etc. will have the right to sell his product in a market of his desire at a price he sets.

4.1.4. To develop the utility of plots perversely owned by the government in order to make them bent it the mass.

4.1.5. Let foreign investor’s as well large and high tech fields in a manner that does not negatively affect our interest and national pride.

4.1.6. Nomads dwelling on animal grazing will be made to adapt modern type of animal husbandry based on their choice. 

4.1.7 To introduce a logics system of taxation taking in to account the condition of the farmer.


4.2. Urban land and houses
4.2.1 With out violating the laws in acted in the constitution every citizen has the right to own a land and construct a house, sell, exchange and take a loan from a housing bank.

4.2.2 Set a clear rule that stipulates the relation ship between the renter and the rentee and nationalize houses with no owner to benefit people.

4.2.3 To let citizen construct house individually or in groups aided by    loan banks or other institution to the effect to that they benefit them selves and the mass.

4.3. Natural water and minerals

Natural resources like rivers lakes logs wild animal’s beasts and construction minerals are taken care by the government room is also opened to let private investors invest their capital on this sector.

4.4. Industry
4.4.1 Light and heavy industries are counteracted based on the principles of free market and they are fully supported by banks moderate system of taxation is also set to create conducive conditions foreign and local investors.

4.4.2 Let foreign investors participate individually or as partners of the government or national investor till it does not affect the countries economy negatively.
4.4.3 Big metallic and chemical industries are controlled by the government and when needed the government calls upon men of capitals to participate their investment.

4.4.4 To set conducive conditions to the effect that priority be given to national investors in the building private capital.

4.5 foreign and internal trade

4.5.1 The world trade exchange system is adopted so for as it does not hamper our national interest.

4.5.2 In order to abolish black market appropriate actions are taken.
4.5.3 Individual trade activities are encouraged.
4.6 financial service
4.6.1. Banks and insurances are structured in a manner that they facilitate economic development.

4.6.2. The banks will be empowered to control the balance and exchange of to foreign currency freely so that decentralized activities of exchange may not create market crisis.

4.6.3. To encourage, establish and give the legal basis to private banks, insurances and other financial institution.

4.7 Transport and Communication
4.7.1. Transport and communication facilities will be owned privately based on free market computation or in the form of partner ship or they will be owned by the government to serve the benefit of the people .

4.7.2. To private investors to take legal and ensure on transport and communication to serve should be encourage.

4.7.3. Air, rail road transportation facilities will be structured in a cooperated manner to ensure a guaranteed service to the mass.

4.7.4. To let take and fast services of telecommunication and post be given on the principles of free market in order to ensure quick delivery and enable the mass benefit.


                                                                    Article 5
Social affairs

 5.1. Culture and education
5.1.1. Plan on education system that insures the usage of science and technology.

5.1.2. To introduces technical and professional knowledge to every member of society to let him exploit the special characters of his surroundings so that he won’t be the victim of back ward ness.

5.1.3. Introduce and educational system that motivate the relevant history fineart and culture of the people.

5.1.4. To secure the continuity of nation and nationalities way of living, dressing, language, culture etc. must be transferred to the next generation.

5.1.5. Since our country’s ancient heritage and holly places are not replaceable, as well as the property of the people, our people must have a good knowledge about them and keep them properly as they are symbols of our identity.

5.1.6. To let our down trodden mass get educational service freely and let artists’ of our country develop the culture and history of our people.

5.2. Health and sport
5.2.1. Let every individual get health service freely.
5.2.2. Establish health centers in towns and remote areas.
5.2.3. To introduce sport education in all schools.
 5.2.4. To take care of handicapped and the disabled no matter the cause of their misfortune.
5.2.5. Before the people get infected by any communicable diseases every necessary attention may be exerted to prevent and control the cause of the disease.

5.2.6. Let the female be seemed on the basis of equality and let them participate on all social economic and political activities. In general with out being differentiated in gender, age etc citizens are equals in the face of law. The right of workers, female and farmers will be guaranteed. To assure a social policy that provides access of education and health service in rural and urban areas and avoid unemployment.

Article 6

6.1. A military force armed with modern weapon will be organized from all the nation and nationalities to defend the constitution, sovereignty and unity of the nation.

6.2. To make the armies special profession lovely and suspected to the extent of making citizen volunteer to be its members.

Article 7
Foreign policy
7.1. We exercise a foreign policy that does not interfere in other countries affairs and uphold a healthy relation ship with all countries we follow and respect charters of the UN.A.A.U and neutral countries.

7.2. We will strive to normalize the tense relation ship with neighboring countries which the woyane regime aggravated. We will adopt principles that foster mutual respect, understanding and support to implement our relation ship with neighboring countries.
                                                           
                                                         VICTORY FOR OPPRESSED!!

We shall do everything TPDM needs of us!!


የትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ (ት
-->የትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ (ት -->
አማሓርኛ
የትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ (ት
-->

-->

የትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ (ት.ህ.ዴ.ን)

ድርጅታዊ ፕሮግራም
የካቲት 1993 ዓ.ም
መግብያ

እንደሚታወቀው ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ ደግሞ የትግራይ ህዝብ በሃይለስላሴና በደርግ አገዛዝ ከፍተኛ አድልዎ ብዝበዛና ስቃይ ይደርስበት እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው። ስለ ሆነም የትግራይ ህዝብ በድርጅቱ አማካይኝነት ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር በመተባበር ሁለቱም ስርዓቶች ከስልጣን ለማስወገድ በተካሄደው ትግል ከሚገባው በላይ አበርክቶ አድርገዋል።
ይሁን እንጂ የህወሓት አመራር ሁሉንም ትተው የግል ጥቅማቸው ላይ በማትኮራቸው የትግራይ ህዝብ ኑሮ ፈፅሞ ሊሻሻል አልቻለም። እንዲያውም በተለያዩ መዋጨዎች ተራቁቶ ትክክለኛ ፍትህና ሰላም አጥቶ ይገኛል።
ለዚህ ሁሉ ችግሮች አፍ አውጥቶ እንዳይናገር የአፈና ልጓም በስርዓቱ ተገጥሞለት፤ የመደራጀት፤የመፃፍና፤ተቃውሞው በሰላማዊ ስልፍ የመግለፅ ነፃነት ተነፍጎት የወያኔ ካድሬዎች። የሚሉትን ብቻ ታዞ የሚሄድ መብቱ የተረገጠ ህዝብ ሆኗል።
የወያነ ስርአት አስተሳሰቡ በጠባብ የዘርና የቤተሰብ መሰረት ላይ ያተኮረ በመሆኑ የኢትዮጵያን ብሄረ ብሄረሰቦች እኩልናትና ብሄራዊ አንድነት በሚያናጋ መንገድ የኢትዮጵያ ህዝቦች እንዲተባበሩ ሳይሆን እንዲበታተኑ የሚያደርግና ከፋፍሎ ለመግዛት በሚመችው የራስ ድል በራስ የመወሰን መብት በሚል የመገንጠል ፖሊሲ ሳቢያ ከኢትዮጵያ ህዝብ ፍላጎት ውጭ በህገ-መንግስት እንዲሰፍር በማድረግ ህዝባችንን መቋጫ ወደሌለው ሁከት ውስጥ አስገብቶት ይገኛል።
ከሁሉም በላይ የሚያሳዝነው ደግሞ ወያኔ /ማሌሊት/ ለትግራይ ህዝብ ብቸኛ ጠበቃ መስሎ በመቅረብ በሌሎች ህዝቦች ላይ እየፈፀማቸው ባሉ ግልፅና ስውር ወንጀሎች ሳቢያ የትግራይ ህዝብ በገዛ አገሩ በዓይነ-ቁራኛና በጥርጣሬ እንዲታይ ማድረጉ ነው።
የትግራይ ህዝብ በኢትዮጵያን ሉኣላውነት የሚያምን፤ በመከባበር፤በምቻቻል፤ ብፍቅርና መግባባት ላይ የተመሰረት ከትምክህተኝነት፤ ጠባብነትና ብሄራዊ የበላይነት ነፃ የሆነ የኢትዮጵያ ብሄረ ብሄርሰቦች እኩልነት የሚያረጋግጥ ዴሞክራስያዊ ስርዓት በማቆም አንዲት ኢትዮጵያ ለመገንባት የሚሻ ህዝብ ነው። ለዚህ ምስክሩ ደግሞ ከረጅም ጊዜ ጀምሮ በተላያዩ የትግራይ ታሪካዊ ቦታዎች ህዝባችንን /የትግራይ ህዝብ/ ከሁሉም ኢትዮጵያውያን ጋር በመሆን ለኢትዮጵያ አንደነት ሉአላውነትና ክብር ሲል የከፈለው መራራ ተጋድሎና መስዋእትነት ሁሉም የማይክደው ሃቅ ነው።
ከዚህ በመነሳት እኛ ኢትዮጵያውያን የትግራይ ተወላጆች የህዝባችን ዋስትና ለመሆን ብሄራዊ ግዴታችንን ለመዋጣት /ለማበርከት/ በብሄራችን ተደራጅተን የትግራይና የሌሎችን ህዝቦች ፍላጎት ለማሟላት የአገራችን አንድነት ለማጠናከር በኢትዮጵያ ህዝቦች መካከል የተፈጠሩትን ጥርጣሬዎች ለማስወገድ ፀረ ህዝብ የወያኔ ኢህአዴግ ስርዓት ከስልጣኑ ለመጣል በሚደረገው ሁለንተናዊ ትግል ህዝባችንን አስተባብረን አደራጅተን ግዴታችንን ለመፈፀም የትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ (ት.ህ.ዴ.ን) በሚል ጥላ ስር ተደራጅተን የትጥቅ ትግል በመካሄድ ላይ እንገኛለን።

በዚህ መሰረት:-

ድርጅታችን ዓላማዎቹንና አቋሙን ቀጥለው የሚቀርቡትን ባለ ሰባት/7/ ዓንቀፅ ፕሮራም በማስፈር በግልፅ እንዲቀመጥ አድርጓል።

ዓንቀፅ ኣንድ (1)
ዓላማ
ከጠባብ ብሄራዊ ስሜት ነፃ የሆነ የብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት የሚጠበቅባት በህዝብ የተመረጠ ዴሞክራስያዊ ስርዓት በማቆም አንዲት ዴሞክራስያዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ነው።
1.1 የህዝቦች ዴሞክራስያዊና ሰብአዊ መብቶች ማክበር የእመነትና የሃሳብ ነፃነት ማክበር የህግ የበላይነትና ተገዥነት እንዲከበር መታገል።
1.2 የትግራይ ህዝብና የኢትዮጵያ ህዝቦች በሙሉ ከጥፋትና ውድመት ለመዳን በኢትዮጵያ ህዝቦች አንደንትና ሉአላውነት የሚያምኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሙሉ በጋራ ግንባር በመሰብሰብ የፖለቲካና የትጥቅ ትግላቸውን በመጠናከር በኢትዮጵያ ህዝቦች ላይ ከባድ ግፎች እየፈፀመ ያለውን ፀረ-ህዝብ የወያኔ /ማሌሊት/ ስርዓትን ከስልጣን በማስወገድ የትግራይ ህዝብም ይሁን የሌሌች የኢትዮጵያ ህዝቦች የሚያምኑበት ህዝባዊ መንግስት ማቆም።
1.3 የኢትዮጵያ መንግስታዊ መዋቅር አደረጃጀት ህዝባውነትና ዴሞክራስያውነትን የሚያሰፍን አንድነታችንን የሚያጠናክር መሰረታዊ የግልና የጋራ መብታችን የሚያረጋግጥ፤ ፖለቲካዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እደገት የሚያቃላጥፍ ህዝባዊ አደረጃጀት በኢትዮጵያ ህዝብ እንዲወሰን በማድረግ ለኢትዮጵያ ህዝብ ውሳኔ ለተግባራውነቱ በፅናት መቆም።
1.4 በህዝቦች መካከል መከባበርና መደጋገፍ ወንድማማችነትና መተሳሰብ ለማስፈን ከማንኛው ጊዜ በላይ መታገል።

ዓንቀፅ ሁለት /2/
ሰብኣዊና ዴሞክራስያዊ መብቶች

2.1 የመናገር፤የመፃፍ፤ሰላማዊ ስልፍ የማድረግ፤ስራ የማቆም፤ በፖለቲካና በሞያ ማህበራት መደራጀት፤ የመምረጥና የመመረጥ መብት ማክበርና ጠቅለል ባለ የዜጎች መብትና ነፃነት እንዳይጣስ ሙሉ ለሙሉ ማረጋገጥ።
2.2 በአገራችን ውስጥ በአድነትና በሉአላውነት አምነው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ድርጅቶች፤ ማህበራትና የሰብአዊ መብት ተማጓች ድርጅቶች ወዘተ ህጋዊ በሆነ መንገድ ነፃ ሆነው እንዲንቀሳቀሱ ማድረግ።
2.3 የሴቶች መብትና እኩልነት ማክበር ሴቶች ከወንዶች ጋር የመብት ልዩነት በሌለው መንገድ በፖለቲካዊ እንቅስቓሴዎች እንድሳተፉ መታገል።
2.4 ማንኛውም ሰው ያመነበትን ድርጅታዊ ፕሮግራም እግቡ ለማድረስ ህጋውነቱ ጠብቆ የመታገል መብቱ እንዲጠበቅለት ማድረግ።
2.5 ማንኛው ሰው ህጋዊ ባልሆነ መንገድ እንዳይታሰር፤ መኖርያ ቤቱ እንዳይፈተሽ፤ የሚሰራበት ድርጅት/ቦታ/ እንዳይደፈር ኣካላዊ ሆነ ሰነ-አእምራዊ ጉዳት እንዳይደርሰው ህጋዊ ዋስትና እንዲያገኝ ማድረግ።
2.6 ዜጎች በመላው ኢትዮጵያ በመንቀሳቀስ በፈለጉት ቦታ የመኖርና የመስራት መብታቸው ተጠብቆላቸው በእኩል አይን እንዲታዩ ማድረግና የፍትህ ተጠቃሚዎች እንዲሆኑ መታገል።
2.7 በዜጎች መካከል በዘር፤ በቋንቋ፤ በሃይማኖት፤ በባህልና ወዘተ በተያያዙ ምክንያቶች የመብት ልዩነት እንዳይኖር ጥብቅና መቆምና የእምነት ነፃነት እንዲከበር ማድረግ።
2.8 በአጠቃላይ በአፍሪካ ህብረትና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀደቁ የሰብአዊ መብቶች ቻርተሮችና ህጎች ሙሉ ብሙሉ እንዲከበሩ ማድረግ።
ዓንቀፅ ሶስት /3/
ፖለቲካዊ ጉዳዮች

3.1 ከጠባብ ብሄራዊ የበላይነት ነፃ የሆነ የዜጎች መብት በህግ የሚያረጋግጥ ሁሉም ፓርቲዎችና ግለሰቦች የሚሳተፍበት የብሄር በሄረሰቦችን እኩልነት የሚጠብቅ ህዝባዊ ሸንጎ መሰረት ያደረገ ዴሞክራስያዊ ስርዓት መመስረት።
3.2 በህዝቦች ፍላጎትና ተሳትፎ የተቀረፀ ህገ-መንግስት በህዝብ ውሳኔ ህጋውነቱ እንዲረጋገጥ ህዝብ የስልጣኑ ሙሉ ተጠቃሚ ወይም ባለቤት እንዲሆን ማድረግ።
3.3 የዜጎች መብት እንዳይጣሱ ህግ የሚያወጣ /የሚያረቅ/ የሚተርጉምና ተግባራዊ የሚያደርግ መንግስታዊ አካል በህገ-መንግስቱ የሰፈረ ስልጣናቸውን ጠብቀው ፍትህ ባለው አገባብ ህዝባዊ አገልግሎታቸውን እንዲወጡ ማድረግ።
3.4 በአሁኑ ጊዜ በወያነ ምክንያት በአገራችን ኢትዮጵያ የተፈጠረውን የአንድነት መናጋት የሚያድንና በህዝቦች መካከል መቀራረብ እንዲፈጠር የሚያስችል። ለእድገትና ለብልፅግና አመቺ ሁኔታ የሚፈጥር በህዝቦች ፍላጎት ላይ የተመሰረተ አስተዳደራዊ መዋቅር እንዲዘረጉ መታገል።
3.5 የኢትዮጵያ ብሄር-ብሄረሰቦች በመፈቃቀድና በእኩልነት የተመሰረተ አንድነታቸውን እንዲያጠናክሩ ባህላቸው። ቋንቋቸውና ሃይማኖታቸው የሚያከብሩበት መብታቸው እንዲጠበቅላቸው መታገል።
3.6 በልማት እድገት ኋላ የቀሩ። አከባቢዎች ልዩ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጥረት ማድረግ።
3.7 መንግስት ብሃይማኖታዊ ተቋማት እጁን እንዳያስገባና ጫና እንዳይፈጥር መታገል።
3.8 የትግራይ ህዝብ የሚጠቀምበት የትግርኛ ቋንቋ በማሳደግ ህዝባችን በቋንቋው የመግባባበትና ፍትህ የሚገኝበት የሚማርበት ወዘተ እድሎች መማቻቸት። ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የሚግባባበትና የሚያምንበትን ቋንቋ ደግሞ እንደ ኢትዮጵያውያን እንቀበላለን።

ዓንቀፅ ኣራት/4/
ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች

የወደቀውን ኢኮኖሚ የመገንባት በነፃ ገበያ የሚመራ ዘመናዊ የእርሻ ዘዴ የሚከተል። ማአድናዊ ሃብታችን በተገቢው መንገድ እንዲንጠቀምበት ምቹ ሁኔታ በመፍጠር። አርሶ አደሩ የመሬቱ ባለቤት እንዲሆን የሚያደርግ የሃገር ውስጥና የውጭ ባለ ሃብቶችን ፍላጎት የሚያሟላና የኢንቨስትመንትን ህግ የሚያከብር ከህግ ውጭ የተወረሰ ንብረት ለባለቤቱ እንዲመለስ የሚያደርግ ጠንካራ ኢኮኖሚ መገንባት።
ሀ/ ተወዳዳሪና ውጤታማ /ትርፍ ያለው/ የኢኮኖሚ መርሃ ግብር ተግባራዊ ኢንዲሆን መታገል።
ለ/ የአገራችን ሃብት ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ለጋራ ጥቅም እንዲውል ማድረግ።
ሐ/ የግል ባለ ሃብቶች /ኢንቨስተሮች/ የካፒታል ገደብ ሳይደረግላቸው በግል፤ በማህበር፤ ብአክስዮን ተደረጅተው በሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች እንዲንቀሳቀሱ ራሳቸው ተጠቅመው አገራቸውን እንዲጠቅሙና የውጭ ባለሃብቶች /ኢንቨስተሮች/ ህጋዊ በሆነና አገራችን በማይጎዳ መልኩ ኢኮኖሚያችን በማሳደጉ ረገድ እንዲሳተፉ ማድረግ።
መ/ መንግስት ሊሰራባቸው በሚገቡ ዘርፎች ብቻ በማተኮር ህዝብ የአከባቢውን ልማት ለማፈጠን በሚረዱ ስራዎች ላይ እንዲሳተፍ በማበረታታት የባንክ የባለሞያዎች፤ የምክርና እርዳታ አገልግሎት በህጋዊ መልኩ የሚያገኙበትን ሁኔታ ማመቻቸት ፕራይቬታይዜሽን /privatization/ በተገቢ መንገዲ መፈፀም።

4.1 እርሻ

4.1.1 በመሰረቱ መሬት የህዝብ /የመንግስት/ ነው። ሁሉም ዜጋ ፍትሃዊ በሆነ መንገድ መሬት አግኝቶ ተጠቃሚ የመሆን መብት ሊኖረው ይገባል። አርሶ አደር በፍትሃዊ መንገድ የሚያገኘው መሬት በአገባቡ የሚጠቀምበት መሬቱ የሚያለማበትና የሚንከባከብበት ሁሉም ዓይነት አካሄዶች ይከተላል። መሬትን በተመለከተ የኢትዮጵያ ህዝብ የኔ ነው የሚለውን በህገ-መንግስቱ ያሰፈረውን ተግባራዊ ለማደረግ እንታገላለን።
4.1.2 በአሁኑ ወቅት በወያኔ /ማሌሊት/ ምክንያት በአገራችን ኢትዮጵያ በተፈጠረው አለመረጋጋትና ጦርነት፤ ህዝባችን፤ ሰላም ከማጣቱ ባሻገር የተፈጥሮ ሃብታችን ደናችን ለም አፈራችን ማአድኖቻችን ወዘተ ተበርብሮው እንዲጠፉ ምክንያት ህኖዋል። ከዚህ አደጋ ለመውጣት በህዝብ ተሳትፎ ወደ ነበረበት ለመመለስ ብሄራዊ ፖሊሲ እንዲረቅና ተግባራዊ እንዲሆን መታገል።
4.1.3 አርሶ አደር፤ ነጋዴ፤ የእጅ ባለሞያ ወዘተ ምርቱን በመረጠው ገበያና በፈለገው ዋጋ እንዲሸጥ መብቱ እንዲጠበቅ ማድረግ።
4.1.4 ቀደም ብለው በመንግስት ተይዘው የቆዩት ሰፋፊና ዘመናዊ የእርሻ ቦታዎች በመገምገም ይዞታቸውን በማሳደግና በማስተካከል ለህዝብ ጥቅም የሚውልበትን መንገድ ማመቻቸት።
4.1.5 ብሄራዊና አገራዊ ጥቅማችን በማይነካ የውጭ ባለሃብቶችን ጨምሮ በሰፋፊና ዘመናዊ የእርሻ ስራዎች እንዲሳተፉ ማድረግ። የአገራችን የውጭ ምንዛሬ መሰረት የሆኑ እንደ ቡና፤ ቆዳ ወዘተ የመሳሰሉ የፋብሪካ ጥሬ እቃዎች አቅርቦት ማመቻቸት።
4.1.6 በከብት እርባት የተስረማሩ ዘላኖች በራሳቸው ፍላጎት በመረጡት ቦታ ሰፍረው ዘመናዊ የከብት እርባታ እንዲከተሉ ማድረግ።
4.1.7 የአርሶ አደሩን ኑሮ ግምት ውስጥ ያስገባ ፍትሃዊ የግብር አሰባሰብ መከተል።
4.2. የከተማ ቦታና ቤቶች

4.2.1 የኢትዮጵያን ህገ-መንግስት በማይጥስ መንገድ ማንኛውን ዜጋ ቦታ ተመርቶ ቤት ሰርቶ የመኖር፤ የመሸጥ የማዛወር ከባንክ ብድር የመወሰድ መብት እንዲከበር ማድረግ።
4.2.2 ቤት አካራይና ተካራይ በተመልከተ ግልፅ ህግ ማውጣት። የህግ ባለቤት የሌላቸው ቤቶች የመንግስት በማድረግ ህዝብ ሊጠቀምባቸው የሚችል ሁኔታ ማማቻቸት።
4.4.3 በባንኮችና በሌሎች የመንግስት ድጋፍ ስጪ ተቋማት አማካኝነት ግለሰቦችን በማበራታታት በግልም ይሁን በጋራ ቤቶች በመስራት ለራሳቸውና ለህዝብ እንዲጠቅሙ ማድረግ።

4.3 የተፈጥሮ ሃብት ውሃና መኣድን
4.3.1 የአገራችን የተፈጥሮ ሃብት የሆኑ ወንዞችና ሃይቆች፤ እጽዋት፤ የዱር እንስሳትና አራዊት እንዲሁም ውድ የኮንስትራክሽን ማአድናት በመንግስት ጥበቃና እንክብካቤ እየተደረገላቸው ህዝብ ብአገባቡ እንዲጠቀምባቸው ማድረግና የግል ባለሃብቶች በዚህ ዘርፍ ተሳትፎቸውን የሚያበረኩቱበት መንገድ ማመቻቸት። 

4.4 ኢንዱስትሪ

4.4.1 ትናንሽና ትላልቅ ኢንዱስትሪዎችን በነፃ ገበያና ፍትሃዊ በሆነ የኢኮኖሚ አሰራር መሰረት የተሟላ የባንክ አገልግሎት የተመጣጠነ የአገር ውስጥና የውጭ የቀረጥ ስርዓት ማመቻቸትና፤ የግል ባለሃብቶች በዚህ መስክ ይበልጥ እንዲሳተፉ ማበረታታትና አመቺ የስራ ሁኔታ መፍጠር።
4.4.2 የውጭ ባለሃብቶች የአገራችን የኢኮኖሚ ጥቅም በማይጎዳ መንገድ ከመንግስት ጋር ይሁን ከአገር ውስጥ ባለሃብቶች ጋር በግልም ሆነ በሽርክና መልክ እንዲሳተፉ ማበረታታት።
4.4.3 ትላልቅ የብረታ ብረትና የኬሚካል ኢንዱስትሪዎች በመንግስት ቁጥር ስር እንዲውሉ በማድረግ እንደ አስፈላጊነቱ መንግስት ከግል ባለሃብቶች ጋር በመተባበር /በሽርክና መልክ/ እንደየ ሁኔታው እንዲከታተለው ማድረግ።

4.5 የአገር ውስጥና የውጭ ንግድ

4.5.1 የአገራችን ብሄራዊ ጥቅም በማይጎዳ መንገድ ዓለማአቀፋዊ የንግድ ስርዓት የተከተለ የገቢዎችና የወጮች ኣሰራር መከተል።
4.5.2 ኢ-ህጋዊ የሆነ የንግድ አሰራር /black market/ ለማስወገድ አስፈላጊ የሆኑ እርምጃዎችን መውሰድ።
4.5.3 የግል ባለሃብቶችን የንግድ እንቅስቃሴ ማበረታታት።

4.6 የፋይናንስ ኣገልግሎት

4.6.1 ባንኮችና ኢንሹራንሶች በህዝቡ የኢኮኖሚ እድገት የላቀ አስተዋፅኦ የሚያደርጉበት ስልት ማመቻቸት።
4.6.2 ባንክ የውጭ ምንዛሬ አጠቃቀምና ቁጥጥር ላይ እንዲሁም በአገር ውስጥ የሚደርግ የገንዘብ ዝውውር መጠን ከአገራችን የኢኮኖሚ እድገት በላይ ሆነ የገበያ መናጋት እንዳይስከትል ነፃ የሆነ የቁጥጥር ሓላፍነት እንዲኖረው ማድረግ።
4.6.3 የግል ባንኮችና ኢንሹራንሶች ወዘተ የመሳሰሉ እንዲፋፋ ማድረግና ህጋዊ ዋስትና መስጠትና ማበረታታት።

4.7 ትራንስፖርትና መገናኛ

4.7.1 ትራንስፖርትና መገናኛ በነፃ የገበያ ውድድር መሰረት በግል ወይም በጋራ ወይም ደግሞ በመንግስት ተይዘው በትክክል ለህዝብ ጥቅም እንዲውል ማድረግ።
4.7.2 ለግል ባለሃብቶች ተገቢውን ህጋዊ ዋስትና በመስጠት በትራንስፖርትና መገናኛ ዘርፍ ተሰማርተው መዋእለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ማበረታታት።
4.7.3 የአየር፤ የምድርና የባቡር መንገዶች መገናኛ አገልግሎቶች በማዋሃሃድ አስራቻቸውን አቀናጅተው ተገቢውን ህዝባዊ አገልግሎቶች እንዲሰጡ ማድረግ።
4.7.4 ቴሌኮሚኒኬሽንና ፖስታ ፈጣንና ዘመናዊ ኣገልግሎት እንዲሰጡ በነፃ የገበያ ውድድር መሰረት የግል ባለሃብቶችን የሚሳተፉበት እድል በማመቻቸት ሁሉም የህብረተሰቡ ክፍል ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግ።

ዓንቀፅ ኣምስት /5/
ማህበራዊ ጉዳዮች
5.1 ባህልና ትምህርት
5.1.1 ሳይነስና ቴክኖሎጂ ማዳበር የሚችል የትምህርት ስርዓት መቅረፅ።
5.1.2 ህብረተ-ሰብ ከአከባቢው ተጨባጭ ሁኔታ ጋር በማገናዘብ ከኋላቀርነት ሊያላቅቀው የሚችል የሞያና የቴክኒክ እውቀት ማዳበር።
5.1.3 የአገራችን የረጅም ጊዜ ሃቀኛ ታሪክ ጠቃሚ ባህሎችና ሰነ-ጥባባት የሚዳስስ የትምህርት ስርዓት መቅረፅ።
5.1.4 የአገራችን ብሄር ብሄረሰቦች አለባበስ፤ አመጋገብ ቋንቋና ባህል ወዘተ በመጠበቅ እንዲዳብርና ለመጪው ትውልድ በተገቢው መነገድ እንዲተላለፍ መንከባከብ።
5.1.5 የአገራችን ጥንታዊ ቅርሶችና ቅዱሳን ቦታዎች መተክያ የሌላቸው የህዝብ ሃብት ከመሆናቸውም በላይ የማንነታችን ልዩ መገለጫ ስለ ሆኑ ህዝብ እንዲያውቃቸውና አስፈላጊው እንክብካቤና ጥበቃ እንዲደረግላቸው ጥረት ማደረግ።
5.1.6 በአንስተኛ የንሮ ደረጃ ላይ የሚገኝ ህዝባችን በነፃ የመማር እድል እንዲያገኝ ማድረግ። የአገራችንን ኪነ-ጥበብ ባህል ቅርስና ታሪክ ወዘተ የሚያሳድጉበት መንገድ መከተልና ማበራታታት።

5.2. ጤናና ስፖርት

5.2.1 የአገሪቱ ህዝብ በሙሉ ነፃ የህክምና አገልግሎት እንዲያገኝ ማደረግ።
5.2.2 በገጠርና በከተማ የጤና ተቋማት ማስፋፋት።
5.2.3 ስፖርት እንዲስፋፋና በትምህርት ቤቶች ተገቢው ትኩረት እንዲሰጠው ማድረግ።
5.2.4 በተለያዩ ምክንያቶች ለአካል ጉዳተኝነት የተዳረጉ ዜጎች መንከባከብ።
5.2.5 ህዝብ በትላልቅ ተላላፊ በሽታዎች ከመጠቃቱ በፊት ሁለንተናዊ ክትትል በማድረግ አስቀድሞ በሽታውን የመከላከልና የማጥፋት ዘመቻዎችን ማድረግ።
5.2.6 ሴቶች በማንኛውም ማህበራዊ ዘርፍ እኩል የሚታዩበትና መብታቸው ተከብሮ በሁሉም ማለት በማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች የሚሳተፉበት መንገድ ማመቻቸት፤ በአጠቃላይ ዜጎች በብሄር፤ በፆታ፤ በእድሜ ወዘተ ሳይለያዩ ህግ ፊት እኩል የሚሆኑበት የአርሶ አደሮች፤ ሰራተኞችና የሴቶች መብት የሚረጋገጥበት፤ ትምህርት በሁሉም አከባቢ የሚዳረስበት ስራ-አጥነትን ለማስወገድ በከተማና በገጠር የዜጎች የጤና ሁኔታ እንዲጠበቅ፤ የሚያስችል ማህበራዊ ፖሊሲ ለማስፈን መታገል።

ዓንቀፅ ስድስት /6/
የመከላከልያ ሃይል

6.1 ለአገር አንድነት ሉአላውነትና የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚከላከል ከሁሉም የአገሪቱ ብሄር ብሄረሰቦች የተውጣጣ ዘመናዊ ወተሃደራዊ ስልጠና ትጥቅ የታጠቀ ሰራዊት መገንባት። የኢትዮጵያን ህገ-መንግስት ይከላከላል።
6.2 ውትድርና ልዩ ሞያ ሆኖ ተወዳጅና የተከበረ የሚያደርግ ዜጎች በራሳቸው ፍላጎት የሚመለመሉበት መንገድ ማመቻቸት።

ዓንቀፅ ሰባት /7/
የውጭ ፖሊሲ

7.1 በሌሎች አገሮች ጣልቃ የማይገባ በመልካም ጉርብትናና መከባበር ላይ የተመሰረተ የአፍሪካ ህብረት የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና የገለልተኛ ሃገሮች ቻርተሮችን የሚያከብር የውጭ ፖሊሲ እንከተላለን።
7.2 በወያኔ ስርዓት ምክንያት አገራችን ከጎረቤት አገሮች ጋር የፈጠረችውን መራራቅ በማስወገድ የኢትዮጵያና የጎረቤት ኣገራት ህዝቦች ግንኙነት ወደ ቀድመው ለመመለስ እንታገላለን። በመተሳሰብ፤ በመከባበር፤ በመረዳዳትና በመደጋገፍ ላይ የተመረኮሰ ጉርብትና ለመመስረት የሚያስችል ፖሊሲ እንከተላለን።

የት.ህ.ዴ.ንን አላማዎች ከጉቡ ለማድረስ እንረባረባለን!!
ድል ለጭቁኖች !!!!

 
-->ትግርኛ
-->
-->
ውድባዊ ፕሮግራም

ዴምክራስያዊ ምንቅስቓስ ህዝቢ ትግራይ
ለካቲት 1993 ዓ.ም
እተዊ

        ከምዝፍለጥ ኩሉ ህዝቢ ኢትዮጵያ ብፍላይ ድማ ህዝቢ ትግራይ፤ብኣገዛዝኣ ስርዓት ሃ/ስላሰን ደርግን ሰፍ ዘይብል ኣድልዎ፤ ምዝመዛን ስቓይን ይበጽሖ ከም ዝነበረ ናይ ቀረባ ተዘክሮ ’ዩ፣ ስለ ዝኾነ ድማ ህዝቢ ትግራይ ብውዳብኡ ኣቢሉ ምስ ካልኦት ኢትዮጵያውያን  ብምትሕብባር ነዞም ክልተ ስርዓታት ኣብ ምእላይ ካብ እጃሙ ንላዕሊ ኣበርኪቱ’ዩ፣

        ይኹን ድኣ’ምበር መሪሕነት ህ.ወ.ሓ.ት ኩሉ ገዲፎም ኣብ ናይ ውልቆም ረብሓታት ስለ ዝጠሓሉ ናብራ ህዝቢ ትግራይ ክመሓየሽ ኣይከኣለን የግዳስ ብዝተፈላለየ መዋጮ ሰንሰን ኢሉ ቅኑዕ ፍትሕን ሰላምን ስኢኑ እዩ፣

        ነዚ ኩሉ ሽግራቱ ኣፍ ኣውጺኡ ከይዛረብ ድማ ናይ ዓፈና ሉጓም ኣትይዎ ብነፃ ናይ ምውዳብ፤ናይ ምፅሓፍ፤ተቓውምኡ ብሰላማዊ ሰልፊ ናይ ምግላፅ፤መሰላቱ ተዓፊኑ ካድረታት ወያነ/ ማሌሊት/ ብዝብልዎ ጥራሕ ተኣዚዙ ዝነብር ዘሎ ህዝቢ’ዩ ኮይኑ፣
     ስርዓት ወያነ መሰረቱ ጸቢብን እንዳውን ቤተሰባውን ኣተሓሳስባ ስለ ዝኾነ ንናይ ብሄር/ብሄረሰባትን ኢትዮጵያ ማዕርነትን ሃገራዊ ሓድነትን ብዘናግዕ መንገዲ ህዝብታት ኢትዮጵያ ንኽሓብሩ ዘይኮነስ ንኽበታተኑ ዘግብር ከፋፊሉ ንምግዛእ ክጥዕም ዘኽእል ናይ  ምንጽጻል ፖሊሲ ብሰበብ መሰል ዓርሰ ውሳነ ብምድንጋርን ብዘይ ድልየት ህዝቢ ኢትዮጵያ ኣብ ሕገ-መንግስቲ ክሰፍር ብምግባርን እንዳተጎዓዘ ንህዝብና ናብ ዘየቋርፅ ህውከት ኣጥሒልዎ ይርከብ፣

      ካብ ኩሉ ዘሕዝን ድማ ወያነ/ማሌሊት እንኮ ጠበቓ ህዝቢ ትግራይ መሲሉ ብምቕራብ ኣብ ልዕሊ ካልኦት ህዝብታት ብዝፍጽሞ ዘሎ ቅሉዕን ስዉርን ወንጀላት ህዝቢ ትግራይ ኣብ ገዛእ ሃገሩ ብሕማቕ ዓይንን ጥርጣረን ክርአ ይግበር ምህላዉ’ዩ፣

       ብዝኾነ ይኹን መልክዑ ግን፤ነዚ ኩሉ ተፈጢሩ ዘሎ ፀገማት ቀንዲ ተሓታቲ ስርዓት ወያነ እምበር ህዝቢ ትግራይ ከም ዘይኮነን፤ህዝቢ ትግራይ ኣብ ሓድነትን ሉኣላውነትን ሃገሩ ኢትዮጵያ ዝኣምን ኣብ ምክብባር ፤ሓልዮት፤ ምፍቕቓድን ምርድዳእን ብምሙርኳስ ዝተሰረተ ካብ ፀቢብን ትምክሕታውን ብሄራዊ ልዕልነት ነፃ ዝኾነ ናይ ብሄር/ብሄረሰባት ኢትዮጵያ ማዕርነት ዘረጋግፅ ዴሞክራስያዊ ስርዓት ብምቛም ሓንቲ ኢትዮጵያ ክሃንፅ ዝደሊ ህዝቢ’ዩ፣ነዚ ምስክሩ ድማ ካብ ነዊሕ እዋን ጀሚሩ ኣብ ዝተፈላለየ ታሪኻዊ ቦታታት ትግራይ  ህዝብና ህዝቢ ትግራይ ምስ ኩሎም ኢትዮጵያውያን ኮይኑ ምእንተ ሓድነትን ሉኡላውነትን ክብርን ኢትዮጵያ ኢሉ ዝኸፈሎ መሪር ተጋድሎን መስዋእትን ኩሉ ዘይክሕዶ ሓቂ እዩ፣
       ካብዚ ብምብጋስ ንሕና ኢትዮጵያውያን ተጋሩ፤ ውሓስ ህዝብና ህዝቢ ትግራይ ንምዃንን ሃገራዊ እጃምና ንምብርካትን፤ ብብሄርና ተወዲብና ድልየት ህዝቢ ትግራይን ድልየት ካልኦት ህዝብታት ኢትዮጵያን ንምምላእን  ሓድነት ሃገርና ንምጥንኻርን፤ ኣብ መንጎ ህዝብታት ኢትዮጵያ ተፈጢሩ ዘሎ ምጥርጣራት ንምውጋድን  ፀረ ህዝቢ ኢትዮጵያ ስርዓት ወያነ/ኢህወዴግ ንምእላይ ኣብ ዝግበር ኩለ መዳያዊ ቃልሲ ህዝብና ኣተሓባቢርናን ወዲብናን ግቡእና ንምፍጻም ኣብ ትሕቲ ፅላል ዴሞክራስያዊ ምንቅስቓስ ህዝቢ ትግራይ (ዴ.ም.ህ.ት.)ተወዲብና ኣብ ምቅላስ ንርከብ፣

በዚ መሰረት

      እዚ ዝስዕብ ኣብ 7(ሸውዓተ) ዓንቀፅ ዝሰፈረ ፕሮግራም ውድብና ዕላማታቱን ቅዋሙን ብምንፃር ብግልፂ ክቕመጥ ተገይሩ ኣሎ፣

ዓንቐፅ ሓደ
    ዕላማ

     ካብ ጸቢብ ብሄራዊ ስምዒት ነፃ ዝኾነ ማዕርነት ብሄርን ብሄረሰባትን ዝሕለወላ ብህዝቢ ዝተመርፀ ዴሞክራስያዊ ስርዓት ብምቋም ሓንቲ ዴሞክራስያዊት ኢትዮጵያ ንምህናፅ ‘ዩ፣

1.1 ናይ ህዝብታት ዴሞክራስያውን ሰብኣውን መሰላት ምኽባር፤ናይ እምነትን ሓሳብን ነፃነት ምኽባር፤ናይ ሕጊ ላዕለዋይነትን ተገዛእነትን ንክኽበር ምቅላስ ፤ሓድነቶም ምጥንኻር፤ ከምኡ’ውን ንዕቤትን ምዕባለን ምቅላስ፣

1.2  ህዝቢ ትግራይን ኩሉ ህዝቢ ኢትዮጵያን ካብ ጥፍኣትን ብርሰትን ንምድሓን ብሓድነትን ሉኣላውነትን ኢትዮጵያ ዝኣምኑ ኩሎም ናይ ፖለቲካ ሰልፍታት ኣብ ናይ ሓባር ግምባር ብምትእኽኻብ ፖለቲካውን ዕጥቃውን ቃልሶም ብምጥንኻር ኣብ ልዕሊ ህዝብታት ኢትዮጵያ ከቢድ ግፍዕታት ዝፍፅም ዘሎ ፀረ ህዝቢ ስርዓት ወያነ/ማሌሊት ካብ ስልጣን ብምጉሓፍ፤ ህዝቢ ትግራይ ይኹን ኩሉ ህዝቢ ኢትዮጵያ ዝኣመነሉ ህዝባዊ መንግስቲ ምትካል፣

1.3 ኣወቓቕራ መንግስታዊ መሓውር ኢትዮጵያ፤ ህዝባውነትን ዴሞክራስያውነትን ዘስፍን፤ ሓድነትና ዘጠናኽር፤ መሰረታዊ ናይ ውልቅን ናይ ሓባርን መሰላት ዘረጋግፅ፤ ፖለቲካዊ ቁጠባውን ማሕበራውን   ዕብየት ዘቀላጥፍ ህዝባዊ ኣወቓቕራ ብህዝቢ ኢትዮጵያ ክውሰን ብምግባር ንተግባራውነት ውሳነ ህዝቢ ኢትዮጵያ ብፅንዓት ጠጠው ምባል፣
1.4 ኣብ መንጎ ህዝብታት ምክብባር፤ ምድግጋፍ፤ ሓልዮትን ሕውነትን ንምስፋን ካብ ዝኾነ እዋን ንላዕሊ ምቅላስ፣

ዓ ን ቀ ፅ  ክ ል ተ
ዴሞክራስያውን ሰብኣውን መሰላት

2.1 ናይ ምዝራብ፤ ምፅሓፍ፤ ሰላማዊ ሰልፊ ምግባር፤ስራሕ ጠጠው ምባል ፤ ብፖለቲካውን ሙያውን ማሕበራት ምውዳብ፤ ክትምረፅን ክትመርፅን (ናይ ምምራፅ) መሰል ምኽባር፤ ጥቕልል ብዝበለ መሰልን ነፃነትን ዜጋታት ከይጠሓሱ ሙሉእ ብሙሉእ ምርግጋፅ፣

2.2 ኣብ ውሽጢ ሃገርና ብሓድነትን ሉኣላውነትን ኣሚኖም ዝንቀሳቀሱ ናይ ፖለቲካ ፓርትታት ውድባትን ማሕበራትን ናይ ሰብኣዊ መሰላት ተጣበቕትን ወዘተ ሕጋዊ ብዝኾነ መንገዲ ነፃ ኮይኖም ክንቀሳቀሱ ምግባር፣

2.3 ማዕርነት መሰልን ደቂ ኣነስትዮ ምኽባር፤ደቂ ኣነስትዮ ምስ ደቂ ተባዕትዮ ናይ መሰል ኣፈላላይ ብዘይብሉ ኣብ ፖለቲካዊ ምንቅስቓሳት ክዋስኣ ምቅላስ፣
2.4 ዝኾነ ሰብ ንዝኣመነሉ ውድባዊ ፕሮግራም ኣብ ሽቶኡ ንምብጻሕ ሕጋውነቱ ሓልዩ ናይ ምቅላስ መሰሉ ክሕለወሉ ምግባር፣
2.5 ዝኾነ ሰብ ሕጋዊ ብዘይኮነ መንገዲ ከይእሰር፤ መንበሪ ገዝኡ ከፍተሽ፤ ዝሰርሓሉ ትካል/ቦታ ከይድፈር፤ኣካላውን ስነ-ኣእምሮኣውን ጉድኣት ከይበፅሖ ሕጋዊ ውሕስነት ኽረክብ ምግባር፣
2.6 ዜጋታት ኣብ ሙሉእ ኢትዮጵያ ብምንቅስቓስ ኣብ ዝደለይዎ ቦታ ናይ ምንባርን ምስራሕን መሰሎም ተሓልይሎም ብማዕረ ክረኣዩ ምግባርን ናይ ፍትሒ ተጠቀምቲ ክኾኑ ምቅላስ፣
2.7 ኣብ መንጎ ዜጋታት ብዓሌት፤ ብቛንቛ፤ ብሃይማኖትን ባህልን ወዘተ ብዝተተሓሓዘ ምኽንያት ናይ መሰል ኣፈላላይ ከይህሉ ምጥባቕን ናይ እምነት ነጻነት ክኽበር ምግባርን፣
2.8 ብኣጠቓላሊ ብውድብ ሕብረት ኣፍሪካን ውድብ ሕቡራት ሃገራትን ዝፀደቑ ናይ ሰብኣዊ መሰላት ቻርተራትን ሕጋጋትን ሙሉእ ብሙሉእ ክኽበሩ ምግባር፣
ዓንቐፅ-3 (ሰለስተ)
ፖለቲካዊ ጉዳያት
3.1   ካብ ፀቢብ ብሄራዊ ልዕልነት ነፃ ዝኾነ መሰል ዜጋታት ብሕጊ ዘረጋግፅ ኩሎም ሰልፍታትን ውልቀ ሰባትን ዝሳተፍዎ ማዕርነት ብሄር- ብሂረ ሰባት ዝሕሉ ህዝባዊ ባይቶ ዝሰረቱ ዴሞክራስያዊ መንግስቲ ምትካል፣
3.2   ብናይ ህዝብታት ድልየትን ተሳትፎን ዝተቐርፀ ሕገ-መንግስቲ ብውሳነ ህዝቢ ሕጋውነት ክረክብ ህዝቢ ሙሉእ ናይ ስልጣን ተጠቃሚ ወይ ወናኒ ክኸውን ምግባር፣
3.3    መሰል ዜጋታት ከይጠሓሱ ሕጊ ዘውፅእ(ዘርቅቕ)፤ዝትርጉም፤ ዘተግብርን መንግስታዊ ኣካል ኣብ ሕገ መንግስቲ ዝሰፈረ ስልጣኖም ሓልዮም  ብፍትሓውነት ህዝባዊ ኣገልግሎቶም ክዋፅኡ ምግባር፣
3.4 ኣብዚ ሐዚ እዋን ብሰንኪ ወያነ ኣብ ሃገርና ኢትዮጵያ ተፈጢሩ ዘሎ ናይ ሓድነት ምንጋዕ ዘድሕንን ኣብ መንጎ ህዝብታት ምቅርራብ ክፍጠር ዘኽእልን ንዕብየትን ምዕባለን ባይታ ዘጣጥሕ ኣብ ናይ ህዝብታት ድልየት ዝተመርኮሰ ምምሕዳራዊ ማሓውራት ክዝርግሑ ምቅላስ፣
3.5 ብሄር-ብሄረ ሰባት ኢትዮጵያ ብምፍቕቓድን ብማዕርነትን ዝተመስረተ ሓድነቶም ከጠናኽሩ ባህሎም፤ቋንቋኦም፤ ሃይማኖቶም ዘኽብሩሉ መሰሎም ክሕለወሎም ምቅላስ፣
3.6 ኣብ ልምዓትን ዕብየትን ዝደሓሩ ከባቢታት ፍሉይ ደገፍ ክግበረሎም ምፅዓር፣
3.7 መንግስቲ ኣብ ሃይማኖታዊ ትካላት ኢድ ኣታውነትን ፅዕንቶን ከይፈጥር ምቅላስ፣
3.8 ህዝቢ ትግራይ ዝጥቀመሉ ቛንቛ ትግርኛ ብምምዕባል ህዝብና ብቛንቁኡ ዝረዳደኣሉን ፍትሒ ዝረኽበሉን ዝመሃረሉን ወዘተ ባይታታት ምጥጣሕ ኩሉ ህዝቢ ኢትዮጵያ ዝረዳደኣሉን ዝኣመነሉን ቛንቛ ድማ ከም መጠን ኢትዮጵያውያን ንቕበል፣

ዓንቐፅ 4 (ኣርባዕተ)
ኢኮኖሚያዊ(ቁጠባዊ)ጉዳያት

       ዝዓነወ ኢኮነሚ(ቁጠባ) ብምዕሩይ ኣገባብ ዝሃንፅ ናፃ ዕዳጋ ዘፍቅድ ሕርሻ ብዘመናዊ መንገዲ ዘመሓይሽ መዓድናዊ ሃፍቲ ብኣገባብ ምጥቃም ዘመቻችእ ሓረስታይ ወናኒ መሬቱ ከም ዝኸውን ዝገብር ዜጋታትን ወፃእተኛታትን ኣውፈርቲ ዝተባብዑሉ ሕጊ ዘኽብር ብዘይ ሕጊ ዝተወርሰ  ንብረት ናብ ዋንነቱ ዝመልስ ሓያል ኢኮኖሚ (ቁጠባ) ይሃንፅ፣
       ሀ. ኣወንታዊ ምውድዳርን ውፅኢታዊ(ትርፋዊ) ቁጠባዊ መርሃ ግብሪ ተግባራዊ ክኸውን ምቅላስ፣
       ለ. ሃፍቲ ሃገርና ሚዛናዊ ብዝኾነ መንገዲ ንናይ ሓባር ጥቕሚ ክውዕል ምግባር፣
       ሐ  ውልቀ ሰብ ሃፍቲ (ኢንቨስተራት) ናይ ካፒታል ገደብ ከይተገበረሎም ብውልቀ፤ ብማሕበር፤ ብኣክስዮን ተወዲቦም ኣብ ኩሉ ቁጠባዊ ዘርፍታት ክንቀሳቐሱ ንባዕሎም ተጠቒሞም ንሃገሮም ክጠቕሙን ናይ ወፃኢ ሰብ ሃፍቲ(ኢንቨስተራት) ሕጋዊ ብዝኾነን ሃገርና ብዘይጎድእን ኣብ ዕብየት ቁጠባና ክሳተፉ ምግባር፣
       መ.  መንግስቲ ኣብ ክሰርሓሎም ዝግባእ ዘርፍታት ጥራሕ ብምትኳር ህዝቢ ኣብ ናይ ከባቢኡ ልምዓት ምቅልጣፍ ብምትብባዕ ናይ ባንክን ሰብ ሙያታትን ምኽርን ሓገዝን ኣገልግሎት ብሕጋዊ መልክዑመልክዑ ምምችቻእ ፕራይቬታዜሽን( privatization) ብጉቡእ ምፍፃም፣
      ሰ. ኣብ መንጎ ሕርሻን ኢንድስትርን ዘሎ ምድግጋፋት ምዕባይ፣

4.1 ሕርሻ

4.1.1. ብመሰረቱ መሬት ናይ ህዝቢ(መንግስቲ) እዩ፣ ኩሉ ዜጋ ግን ፍትሓዊ ብዝኾነ መንገዲ መሬት ረኺቡ ናይ መሬቱ ተጠቃማይ ናይሙኻን መሰል ክህልዎ ይግባእ፣ ሓረስታይ ብፍትሓዊ መንገዲ ዝረኸባ መሬቱ ብኣገባብ ዝጥቀመሉን መሬቱ ዘልመዓሉን ዝከናኸነሉን ኩሉ ዓይነት ኣካይዳታት ይኽተል፣ብዛዕባ መሬት ህዝቢ ኢትዮጵያ ብምሉእ ድልየት ዝውንኖን ኣብ ሕገ-መንግስቲ ኢትዮጵያ ዘስፈሮን ተግባራዊ ንምግባር ንቃለስ፣
4.1.2. ኣብዚ እዋን ‘ዚ ብሰንኪ ወያነ ማሌሊት ኣብ ሃገርና ኢትዮጵያ ተፈጢሩ ዘሎ ዘይምርግጋዕን ኲናትን ናይ ህዝብና ሰላም ስኢኑ ጥራሕ ዘይኮነስ ተፈጥሮኣዊ ሃፍትና ኣግራባትናን ልሙዕ ሓመድናን መዓድናትናን ወዘተ ምጉሕጓሕ ኣስዒቡ እዩ፣ካብዚ ሓደጋ እዚ ንምውፃእ ብተሳትፎ ህዝብታት መሊስካ ናብ ዝነበሮ ዝምለሰሉ ብሄራዊ ፖሊሲ ክሕንፀፅን ክትግበርን ምቅላስ፣
4.1.3. ሓረስታይ፤ነጋዳይ፤ ብዓል ሙያ ኢደጥ-በብን ወዘተ ፍርያቱ ኣብ ዝመረፆ ዕዳጋን ብዝደለዮ ዋጋን ክሸይጥ መሰሉ ክሕለወሉ ምግባር፣
 4.1.4. ኣቐድም ኣቢሎም ብመንግስቲ ተታሒዞም ዝጸንሑ ሰፋሕትን ዘመናውን ሕርሻታት ብምግምጋም ትሕዝትኦም ብምምዕባልን ብምስትኽኻልን ንህዝቢ ዝጠቕሙሉ ኣገባብ ምፍጣር፣
 4.1.5. ብሄራውን ሃገራውን ጥቕምና ብዘይትንክፍ ናይ ወፃኢ ኢንቨስተራት ሓዊሱ ኣብ ሰፋሕትን ዘመናውን ሕርሻታት ክሳተፉ ምግባርን ናይ ሃገርና ናይ ወፃኢ ሸርፊ መሰረት ዝኾኑ ከም ቡን ፤ ቆርበት ወዘተ ዝኣመሰሉ ናይ ፋብሪካ ጥረ ኣቑሑት ኣቕርቦት ምምችቻእ፣
 4.1.6. ኣብ ምርባሕ ከፍቲ ዝተዋፈሩ ሰብኽ- ሳግም ህዝብታት ብናይ ባዕሎም ድልየት ኣብ ዝመረፅዎ ቦታ ብምስፋር ዘመናዊ ናይ ከፍቲ ምርባሕ ምኽታል፣
 4.1.7. ናይ ሓረስታይ መነባብሮ (ኩነታት) ኣብ ግምት ዘእተወ ፍትሓዊ ኣትኣኻኽባ ግብሪ ምኽታል፣

4.2  ናይ ከተማ ቦታን ገዛውትን

4.2.1   ሕገ- መንግስቲ ኢትዮጵያ ብዘይጥሕስ ኣገባብ ቦታ ተመሪሑ ገዛ ሰሪሑ ናይ ምንባር ፤ናይ ምሻጥ፤ ናይ ምዝዉዋር፤ ናይ ባንኪ ልቓሕ ናይ ምውሳድ መሰሉ ክኽበረሉ ምግባር፣
4.2.2 መካረይን ተኻራይን ገዛ ዝምልከት ግልፂ ሕጊ ብምውፃእ ሕጋዊ ብዓል ዋና ዘይብሎም ገዛውቲ ናይ መንግስቲ ብምግባር ህዝቢ ክጥቀመሎም ዘኽእል መልክዕ ምኽታል፣
4.2.3 ብባንክን ካልኦት ደገፍቲ ናይ መንግስቲ መሓውራትን ኣቢልካ ውልቀ ሰባት ብምብርትታዕ ብውልቂ ይኹን ብሓባር ገዛውቲ ብምስራሕ ንባዕሎምን ንህዝብን ክጠቕሙ ምግባር፣

4.3 ተፈጥሮኣዊ ሃፍቲ ማይን መዓድንን
 4. 3.1 ተፈጥሮኣዊ ሃፍቲ ሃገርና ዝኾኑ ዋሓዝቲ ሩባታትን ቃላያትን፤ኣእዋምን እፅዋትን ናይ በረኻ እንስሳትን ኣራዊትን ከምኡ’ውን ክቡራት ናይ ኮንስትራክሽን መዓድናት ብመንግስቲ ሓለዋን ምክንኻንን እንዳተገበረሎም ብኣገባቡ ህዝቢ ክጥቀመሎም ምግባርን ውልቀ ሰብ ሃፍቲ’ውን ኣብዚ መዳይ’ዚ ተሳትፍኦም ዘበርክትሉ መንገዲ ምጥጣሕ፣

4.4 ኢንዱስትሪ

4.4.1. ፎከስትን ከበድትን ኢንድስትሪታት ብናይ ነፃ ዕዳጋ ፍትሓዊ ቁጠባዊ ኣሰራርሓ መሰረት ዝተማልአ ናይ ባንኪ ኣግልግሎት ዝተመጣጠነ ናይ ቀረፅ ስርዓት ንናይ ውሽጥን ወፃእን ፤ሰብ ሃፍቲ ምምችቻው፣
4.4.2. ንናይ ወፃኢ ሰብ ሃፍቲ ናይ ሃገርና ቁጠባዊ ጥቅሚ ብዘይትንክፍ መንገዲ ምስ መንግስቲ ይኹን ምስ ናይ ውሽጢ ዓዲ ሰብ ሃፍቲ ብውልቀ ይኹን ብሽርክና ክሳተፉ ምብርትታዕ፣
4.4.3. ዓበይቲ ሜታላውን ኬሚካላውን ኢንዱስትሪታት ኣብ ትሕቲ መንግስቲ ብምውዓል ከም ኣድላይነቱ መንግስቲ ምስ ውልቀ ሰብ ሃፍቲ ‘ውን ብምሽራኽ ከከም ኩነታቱ ክከታተሎ ምግባር፣
4.4.4. ኣብ ዝግበሩ ቁጠባዊ ምንቅስቓስ ናይ ውልቀ ሰብ ሃፍቲ ዝተፈላለዩ ዕድላት ወይ ተሳትፎ ንናይ ውሽጢ ዓዲ ሰብ ሃፍቲ ምቕዳም ዘኽእል ፖሊሲ ምምችቻእ፣

              4.5 ናይ ውሽጥን ደገን ንግዲ

4.5.1. ብሄራዊ ጥቕሚ ሃገርና ብዝሕሉ መንገዲ ዓለም-ለኻዊ ናይ ንግዲ ስርዓት ዝተኸተለ ኣታዊታትን ወፃኢታትን ምኽትታላት፣
4.5.2. ዘይስሩዕ ዕዳጋ (black- market) ንምውጋድ ኣድላይ ዘበሉ ስጉምትታት ምውሳድ፣
4.5.3. ናይ ውልቀ ሰብ ሃፍቲ ንግዳዊ ምንቅስቓስ ምትብባዕ፣

             4.6 ፋይናንሳዊ ኣገልግሎት

4.6.1. ባንክታትን ኢንሹራንሳትን ኣብ ናይ ህዝቢ ቁጠባዊ ዕብየት ዝለዓለ ኣስተዋፅኦ ዝገብሩሉ ስልትታት ምምችቻእ፣
4.6.2. ባንኪ ናይ ወፃኢ ሸርፊ ኣብ ምጥቃምን ምቁፅፃርን ኣብ ውሽጢ ሃገር ዝዛዋወር ናይ ገንዘብ መጠን ካብ ናይ ሃገርና ቁጠባዊ ዓቕሚ ንላዕሊ ኮይኑ ናይ ዕዳጋ ምዝንባዕ ከየስዕብ ናፃ ዝኾነ ናይ ምቁፅፃር ሓላፍነት ክህልዎ ምግባር፣
4.6.3. ናይ ውልቀ ባንክታትን ኢንሹራንስን ወዘተ ዝኣመሰሉ ከስፋሕፍሑ ምግባርን ሕጋዊ ውሕስነት ምሃብን ምብርትታዕን፣

             4.7  ትራንስፖርትን መራኸቢታትን

4.7.1. ትራንስፖርትን መራኸቢታትን ብናይ ነፃ ዕዳጋ ምውድዳር መሰረት ብውልቂ ወይ ብሓባር ወይ ድማ ብመንግስቲ ተታሒዞም ብትኽክል ኣብ ረብሓ ህዝቢ ክውዕሉ ምግባር፣
4.7.2. ውልቅ ሰብ ሃፍቲ ጉቡእ ሕጋዊ ውሕስነት ብምሃብ ኣብ መዳይ መጎዓዝያታትን መራኸቢታትን ክነጥፉ ምብርትታዕ፣
4.7.3. ናይ ኣየርን ምድሪ-ባቡርን ናይ መንገዲ መራኸቢታት ኣገልግሎት ብምውህሃድ ኣሰራርሕኦም ኣጽፊፎም ህዝባዊ ኣገልግሎት ብግቡእ ክህቡ ምግባር፣
4.7.4. ኣገልግሎት ቴሌኮሚኒኬሽንን ፖስታን ቁልጡፍን ዘመናውን ኣገልግሎት ንክህቡ ብናይ ነፃ ዕዳጋ ምውድዳር መሰረት ሰብ ውልቀ ሃብቲ ‘ውን ዝሳተፍሉ ባይታ ብምምችቻእ ኩሉ ሕብረተሰብ ተጠቃማይ ምግባር፣

                ዓንቅፅ-5 (ሓሙሽተ)
                ማሕበራዊ ጉዳያት

5.1 ባህልን ትምህርትን
5.1.1. ሳይንስን ቴክኖሎጅን ከማዕብል ዘኽእል ስርዓተ ትምህርቲ ምሕንፃፅ፣  
5.1.2. ሕብረተሰብ ምስ ናይ ከባቢኡ ጭቡጥ ኩነታት ብምትእስሳር ካብ ድሕረት ከላቅቖ ዘኽእል ናይ ሙያን ቴክኒክን ፍልጠት ምምዕባል፣
5.1.3 ናይ ሃገርና ናይ ነዊሕ ግዜ ሓቀኛ ታሪኽን ጠቐምቲ ባህልታትን ስነ-ጥበባትን ዘነቓቕሕ ስርዓተ ትምህርቲ ምሕንፃፅ፣
5.1.4 ናይ ብሄር-ብሄረ-ሰባት ሃገርና ኣከዳድና ኣመጋግባ ቛንቛን ባህልን ወዘተ ብምሕላው ክምዕብሉን ንመፃኢ ትውልዲ ብግቡእ ክሓልፉን ምክንኻን፣ 
5.1.5 ናይ ሃገርና ጥንታዊ ቅርስታትን ቅዱሳን ቦታታትን መተካእታ ዘይብሎም ናይ ህዝቢ ሃፍቲ ኣብ ርእሲ ምዃኖም ናይ መንነትናመግለፂ ፍሉይ መለለይና ስለዝኾኑ ህዝቢ ክፈልጦምን ኣድላይ ምክንኻንን ሓለዋን ክገብረሎምን ምፅዓር፣
 5.1.6 ኣብ ትሑት መነባብሮ ዝርከብ ህዝብና ብነጻ ናይ ምምሃር ዕድል ክረክብ ምግባር፣ኪነጥበባውያን ሃገርና ባህልን ቅርስን ታሪኽን ወዘተ ዘማዕብሉ መንገድታት ምኽታልን ምብርትታዕን፣

       
5.2 ጥዕናን ስፖርትን
5.2.1 ኩሉ ህዝቢ ነጻ ናይ ሕክምና ኣገልግሎት ክረክብ ምግባር፣
5.2.2 ኣብ ገጠርን ከተማን መሰረተ ጥዕና ምስፍሕፋሕ፣
5.2.3 ስፖርት ከስፋሕፍሕን ኣብ ቤ/ትምህርትታት ግቡእ ትኹረት ክወሃቦ ምግባር፣
5.2.4 ብዝተፈላለዩ ምኽንያታት ዝሰንከሉ ዜጋታት ምክንኻን፣
5.2.5 ቅድሚ ህዝቢ ብዓበይቲ ተመሓላለፍቲ ሕማማት ምጥቅዑ ኩለ-መዳያዊ ምክትታላት ብምግባር ናይ ምክልኻልን ምጥፋእን ዘመተታት ምግባር፣
 5.2.6 ደቂ ኣነስትዮ ኣብ ዝኾነ ማሕበራዊ መዳይ ማዕረ ዝረኣያሉን መሰለን ተኸቢሩ ኣብ ኩሉ ማሕበራዊ ቁጠባዊ ፖለቲካውን ንጥፈታት ዝሳተፋሉ መንገዲ ምምችቻእ፤ ብኣጠቓላሊ ዜጋታት ብብሄራት ብፆታ ብዕድመ ወዘተ ከይተፈላለዩ ኣብ ቅድሚ ሕጊ ማዕረ ዝኾኑሉ መሰል ሰራሕተጛታትን ደቂ ኣንስትዮን ሓረስቶትን ዝረጋገፀሉ ትምህርቲ ኣብ ኩሉ ዝባፀሐሉ ሽቕለት ኣልቦነት ዝውግድ ኣብ ከተማን ገጠርን ጥዕና ዜጋታት ክሕሉ ዘኽእል ማሕበራዊ ፖሊሲ ንምንጋስ ንቃለስ፣

ዓንቀፅ-6 (ሽዱሽተ)
ህዝባዊ ምክልኻል

   6.1 ንልእላውነትን ሓድነትን ሃገር ናይ ባዕዲ ጣልቃ ምእታውን ዝከላኸል ካብ ኩለን ብሄር-ብሄረሰባት ዝተዋፀአ ዘመናዊ ስልጠናን ዕጥቅን ዝዓጠቐ ሰራዊት ይሃንፅ፣ናይ ኢትዮጵያ ሕገ-መንግስቲ ይከላኸል፣
    6.2 ውትህድርና ፍሉይ ሞያ ኮይኑ ፍቱውን ክቡርን ዝገብር ዜጋታት ብናይ ባዕሎም ድልየት ዝምልመልሉ መንገዲ ምምችቻእ፣

ዓንቅፅ -7(ሸውዓተ)
ናይ ወፃኢ ፖሊሲ

   7.1 ኣብ ካልኦት ሃገራት ጣልቃ ዘይኣቱ ኣብ ጽቡቅ ጉርብትናን ምክብባርን ዝተመርኮሰ ናይ ውድብ ሕብረት ኣፍሪካን ውድብ ሕቡራትመንግስታትን ገለልተኛ ሃገራት ቻርተር ዘኽብር ናይ ወፃኢ ፖሊሲ ንኽተል፣
     7.2 ብሰንኪ ስርዓት ወያነ ሃገርና ምስ ጎረባብቲ ሃገራት ፈጢራቶ ዘላ ምርሕሓቓት ብምውጋድ ዝምድና ህዝብታት ኢትዮጵያን ጎረባብታን ናብ ንቡር ንምምላስ ንቃለስ፣ ኣብ ሓልዮትን ምክብባርን ምርድዳእን ምድግጋፍን ዝተመርኮሰ ጉርብትና ንምምስራት ዘኽእል ፖሊሲ ንኽተል፣

ዕላማታት ዴ.ም.ህ.ት. ንምዕዋት ንረባረብ!!
ዓ  ወ ት  ን ው ፅ ዓ ት!!